አጤ ምኒልክና ኢትዮጵያ
እቴጌ ጸሐይቱእቴጌ ጸሐይቱ እንደ ሌሎች ሁሉ ንግሥቶች አይደሉም የመከሩት አገር የሚያሳድር የተናገሩት ከምድር ጠብ የማይል ለባላቸው መልካም ደገፋ ለኢትዮጵያ ጋሻ ናቸው፡፡ፕሮፌሰር አፈ ወርቅ ገብረ የሱስ፡፡አጤ ምኒልክዳግማዊ ምኒልክ በአማን ወልዱ ለሰሎሞን ወልደ ዳዊት ናቸው፡፡ ወይ ግሩም ግሩም ነው ግሩም የግሩም ግሩም፡፡ ሚኒልክ ትበል እንዲህ እናት ስምን መላክ ነው የሚያወጣው፡፡ ምኒልክ ማለት ምን ይልክ ይሆን እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡እግዚአብሔር እሄው ምኒልክን መርጦ...
Guardat en:
| Autor principal: | |
|---|---|
| Format: | Chapter |
| Idioma: | am |
| Publicat: |
Centre français des études éthiopiennes
1993
|
| Accés en línia: | https://doi.org/10.4000/books.cfee.316 https://hdl.handle.net/20.500.13089/rg https://books.openedition.org/cfee/316 |
| Etiquetes: |
Sense etiquetes, Sigues el primer a etiquetar aquest registre!
|
